የአሲምባ ፍቅር

  1. home
  2. Books
  3. የአሲምባ ፍቅር

የአሲምባ ፍቅር

4.47 17 0
Share:

የዚህ ታሪክ ባለቤትና ፀሀፊ ካህሳይ አብርሃ ነው፡፡ አጋሜ የተወለደው፤ አሁን ኮላራዶ...

Also Available in:

  • Amazon
  • Audible
  • Barnes & Noble
  • AbeBooks
  • Kobo

More Details

የዚህ ታሪክ ባለቤትና ፀሀፊ ካህሳይ አብርሃ ነው፡፡ አጋሜ የተወለደው፤ አሁን ኮላራዶ የፋርማሲ ባለሙያ የሆነው ካህሳይ ታሪክ፡፡ ካህሳይ የ60ዎቹ ትውልድ አካል ነው፡፡ በለጋነት እድሜው ኢህአፓን ተቀላቅሎ ከአሲምባ ተራሮች እስከ ተከዜ በረሃ፣ ከዋግምራ እስከ ራያ፣ ከሰሜን ተራሮች እስከ ሱዳን የታገለ የዛ ዘመን ነፀብራቅ ነው፡፡ ይህ የካህሳይ ታሪክ ብቻ አይደለም የ60ዎቹን ትውልድ ማንነት የሚዘክሩበት፤ የታሪክ ፍሰቱን ጠብቆ የተጻፈ ምርጥ መፅሃፍ፡፡

ካህሳይ የተለያዩ ድርጅቶችን አነሳስና ማንነትም ይዳስሳል፡፡ ኢህአፓ፣ ሕወሃት፣ ሻቢያ፣ ኢዲዩ፣ ጀብሃ፣ ኢሕአሰ…፡፡ የተለያዩ ሰዎችን ማህደርም ያስቃኛል፡ ዶ/ር ተስፋየ ደበሳይ፣ ድላይ፣ ሀጎስ ማንጁስ፣ ደጀኔ፣ ሽፈራው፣ ብርሃነ፣ ጌታሁን፣ ሮምሃ፣ እንግዳወርቅ፣ የውቅሮው አብኢዩ፣ መለስ ዜናዊ፣ አረጋዊ በርሄ፣ ………

  • Format:Paperback
  • Pages:446 pages
  • Publication:2013
  • Publisher:
  • Edition:
  • Language:amh
  • ISBN10:
  • ISBN13:
  • kindle Asin:B0DTW4T5JH

About Author

ካሕሳይ አብርሃ ብስራት

ካሕሳይ አብርሃ ብስራት

4.47 17 0
View All Books