አብዮቱና ትዝታዬ

  1. home
  2. Books
  3. አብዮቱና ትዝታዬ

አብዮቱና ትዝታዬ

3.73 44 4
Share:

መፅሐፉ በአምስት ክፍሎችና በአሥራ አምስት ምዕራፎች የተከፋፈሉ ጭብጦችን የያዘ ሲሆን፤...

Also Available in:

  • Amazon
  • Audible
  • Barnes & Noble
  • AbeBooks
  • Kobo

More Details

መፅሐፉ በአምስት ክፍሎችና በአሥራ አምስት ምዕራፎች የተከፋፈሉ ጭብጦችን የያዘ ሲሆን፤ በእነዚህ ክፍሎች ከ1966 በፊትና በኋላ የፖለቲካ እንቅስቃሴና የደርግ አመሠራረት፣ የብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ አብዮት ፕሮግራምና የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ስለመቋቋሙ፣ የሶማሊያ ወረራና የአሜሪካን ሴራ፣ የድርጅቶች ሽኩቻና የኢሠፓአኮ መቋቋም፣ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መቋቋምና የደርግ ውድቀት ዋዜማ፣ መፈንቅለ መንግሥትና የመጨረሻዋ ራት የሚሉ ሰፋፊ ርዕሰ ጉዳዮችን አካቷል።

  • Format:Paperback
  • Pages:598 pages
  • Publication:2015
  • Publisher:Tsehai Publishers
  • Edition:የመጀመርያ ሕትመት
  • Language:amh
  • ISBN10:1599071088
  • ISBN13:9781599071084
  • kindle Asin:1599071088

About Author

ፍሥሐ ደስታ

ፍሥሐ ደስታ

3.73 44 4
View All Books