ሀብታሙ አለባቸው

  1. home
  2. Author
  3. ሀብታሙ አለባቸው
ሀብታሙ አለባቸው

6 Published Booksሀብታሙ አለባቸው

የፖለቲካ ሳይንስ ሪሰርቸር ሆነው በዩኒቨርሲቲ መምህርነት እያገለግሉ ሲሆን ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ፖለቲካዊ ትንታኔዎችን በእንግሊዝኛ ቋንቋ በመጻፍና በተለያዩ ዓለማቀፍ መድረኮች ተሳትፎ በማድረግ ይታወቃሉ:: በተጨማሪም ተለያዩ የአፍሪካ አገራት የኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካን የተመለከቱ አካዳሚክ ጥናታዊ ሥራዎቻቸውን በማቅረብ ቆይተዋል፡፡